Weight | 96 g |
---|
Hereafter
የቂያማ ምልክቶች እና ነቢያዊ ትንቢቶች
3.00 $
መጽሐፉ በነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ.) የተነገሩ ስለ ቂያማ ቀን መድረስ ትናንሽ እና ትላልቅ ምልክቶች ዙርያ ይዳስሳል፡፡
የቂያማ ቀን መቃረብ ምልክቶች ናቸው ተብለው የተነገሩ ነቢያዊ ትንቢቶች አንድ በአንድ እየታዩ ነው፡፡ የሌላ እምነት ተከታዮች ጭምር የዓለም ፍፃሜ ተቃርቧል በማለት እየሰበኩ ነው፡፡ ግና ሙስሊሞች ለእነዚህ ነቢያዊ ትንቢቶች ትኩረት እየሰጡና እያስተዋሉ አይደለም፡፡ መጽሐፉ ለሙስሊሞች የማንቂያ ደወል ነው፡፡ በቁርኣንና ሶሒሕ ሐዲሶች ላይ ተመስርቶ የተዘጋጀ ነው፡፡
ዝግጅት ፡ አሚን ሙሐመድ ጀማሉዲን
ትርጉም ፡ ዶ/ር ኢድሪስ ሙሐመድ
የገጽ ብዛት ፡ 90
የታተመበት ዓመት ፡ ጥቅምት 1999
ከመጽሐፉ ፡ ነቢዩ ሰ.ዐ.ወ. ከተነበዩዋቸው የቂያማ ቀን መቃረብ አናሳ ምልክቶች መካከል የባርያ ጌታዋን መውለድ፣ የድሆች በአጭር ጊዜ ሀብታም ሆነው በህንፃ ግንባታ መፎካከር፣ ብቃት የሌላቸው ሰዎች ኃ፤ፊነት ላይ መውጣት፣ የዕውቀት ማነስና መሃይማን መብዛት፣ የግድያና ጦርነቶች መበራከት፣ የመሬት መንቀጥቀጥ በብዛት መከሠት፣ የዝሙትና አስካሪ መጠጥ መስፋፋት፣ የድንገተኛ ሞት መብዛት፣ የፈተናዎች መደራረብ፣ በሽታዎች መከሠት ….
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት