የሰለፎች መንገድ

2.00 $

ከቀደምት ደጉ እና ምርጡ የሶሓባ ትውልድ እስከ ድህረ ሰሓባና ከዚያም ወዲህ የኖሩ ደጋግ የአላህ ባሪያዎች የሠሯቸውንና የተናገሯቸውን ቁምነገሮች በመጽሐፉ ውስጥ እናገኛለን፡፡ መጽሐፉ የዚህን ዘመን አፋዊ እስልምና ከሰለፍ አባቶች አኗኗር ጋር እያነፃፀር ራሳችንን እንድንፈትሽ ይረዳናል፡፡
ዝግጅት ፡ ዶ/ር አሰድ ኒሙር ቡስል
ትርጉም ፡ አሕመድ ሑሴን/አቡ ቢላል
የገጽ ብዛት ፡ 44
የታተመበት ዓመት ፡ ነሐሴ 2000
ከመጽሐፉ ፡ በክር ኢብኑ ዐብደላህ ወንድሙን ሲመክር እንዲህ አለው “ ወንድሜ ሆይ! ሰዎች ካንተ ጋር ባላቸው ግንኙነት ለሦስት ልትከፍላቸው ትችላለህ፤ – ከሰዎች ዉስጥ አንተን በዕድሜ የሚበልጠዉን እንደ እናት አባትህ ቁጠራቸው፤ ካንተ በዕድሜ እኩያ የሚሆኑትን ደግሞ እንደ ወንድሞችና እህቶችህ ቁጠራቸው፤ ካንተ በዕድሜ የሚያንሱትን ደግሞ እንደልጆችህ ቁጠር፡፡ ከዚያ በኋላ ሁሉም ላንተ የሚኖራቸው አመለካከት መልካም እንደሚሆን መገንዘብ ትችላለህ፡፡”
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: