የረመዳን ወር

3.00 $

በኢስላማዊው ኦቆጣጠር ዘጠነኛው ወር የሆነው የረመዷን ወር ከወራት ሁሉ አላህ የመረጠው ታላቅ ወር ነው፡፡ በሱ ዉስጥ መፆም በሙስሊሞች ላይ ግዴታ ተደርጓል፡፡ መጽሐፉ ስለ አራተኛው የእስልምና ማዕዘን ስለ ረመዷን ወር ምንነትና ትሩፋቶቹ የተቃኘበት ነው፡፡
የገጽ ብዛት ፡ 88
የታተመበት ዓመት ፡
ከመጽሐፉ ፡

Category: