የረመዳን ትርፋማ ስምምነቶች እና ወርቃማ እድሎች

3.00 $

በታላቁ የረመዳን ወር አማኞች በርካታ መንፈሳዊ ትርፎች የሚያገኙበት አጋጣሚ ነው፡፡ ከጾም ምን ይተረፋል? ተራዊሕ ሰላትና በውስጡ ያዘለው ጥቅም፤ በረመዳን አማኞች ከፈጣሪያቸው፣ ከራሳቸው፣ ከሰዎችና ከተቀረው ዓለም ጋር የገቡት የትርፍ ስምምነቶችን በተመለከተ በመጽሐፉ ተዳሷል፡፡ በረመዳንስ የቀረቡልን ምርጥ ወርቃማ እድሎች ምን ይሆኑ?! ለዚህ መጽሐፍ ዝግጅት ተርጓሚው በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ከፍተኛ ተወዳጅነት ያተረፉትንና ለበርካቶች መቀየር መንስኤ የሆኑትን የዶክተር ሙሐመድ ራቲብ ናብሉሲን ምክሮች በዋናነት ይጠቀማል፡፡

የመጽሐፍ ርዕስ፡ የረመዳ ንትርፋማ ስምምነቶች እና ወርቃማ እድሎች
ዝግጅት፡ ዶ/ር በድር ዐብዱልሐሚድ እና ዶ/ር ሙሐመድ ራቲብ አን-ናብሉሲይ
ትርጉም፡ዐብዱልከሪም ታጁ
የገጽ ብዛት፡ 107

Category:

Additional information

Weight 55 g