Weight | 136 g |
---|
![Yemiyagwagwa tmret](https://nejashibooks.com/wp-content/uploads/2020/10/Yemiyagwagwa-tmret.jpg)
የሚያጓጋ ጥምረት
3.00 $
ጋብቻ አላህ (ሱ.ወ.( በወንድ እና ሴት መካከል የፈቀደው አጓጊ ጥምረት ነው፡፡ በትክክል ከተገበሩት የደስታ ማዕከል ነው፡፡ በትዳር ሕይወታቸው ደስተኛ የማይሆኑ ሰዎች ችግራቸው ምንድነው? ኢስላም ጋብቻን በተመለከተ ምን ዓይነት መመሪያ ሰጥቷል? መጽሐፉ ጋብቻ እና ኢማን ስላለው ቁርኝት፣ ስለ ኢማንና ፍቅር፣ ትዳርን አስዳሣች ስለሚያደርጉ ነገሮች፣ … እነዚህንና ሌሎችንም ጥያቄዎች በሚገባ ያብራራልናል፡፡
አዘጋጅ ፡ ሙሐመድ ዋበላ
የገጽ ብዛት ፡ 138
የታተመበት ዓመት ፡ 1996
ከመጽሐፉ ፡ የሰው ልጅ በተፈጥሮው በሌላ መፈቀርን፣ መወደድን እንዲሁም ተፈላጊ መሆንን ይናፍቃል፡፡ ከዚህ አኳያ ይህን ጠንካራ ተፈጥሯዊ ፍላጎት በትክክለኛ መንገድ እና በአስደሣች ሁኔታ ማግኘት የሚችለው በጋብቻ ዉስጥ መሆኑን ማስታወስ ያስፈልጋል፡፡ ባልና ሚስት በጋብቻ ዉስጥ እውነተኛ ፍቅርን ይለማመዳሉ፣ በእውነተኛ ፍቅርም ተጠቃሚና የሚረኩ ይሆናሉ ….
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት