Weight | 120 g |
---|
Motivational
የህሊና ዕረፍት ቁጥር አራት
4.00 $
መጽሐፉ አጫጭር በሆኑ ንግግሮችና አባባሎች ግዙፍ የሆኑ መልዕክቶች የተላለፉበት ነው፡፡ አዕምሮን ያነቃቃል፣ ኢማንን ያድሳል፣ ሥነምግባርን ያስታውሳል፡፡ አካልና መንፈስን ያበረታል፡፡
ዝግጅት ፡ ሙሐመድ ዑመር አደም
የገጽ ብዛት ፡ 124
የታተመበት ዓመት ፡ መስከረም 2005
ከመጽሐፉ ፡ –
አብዛኞቹ ሰዎች
-የማይሠሩትን ይናገራሉ፤
– ለማይወዱት ፈገግ ይላሉ፤
-ያላመኑበትን እውነት ነው ይላሉ፣
-ለማያከብሩ ሰው ራሣቸዉን ዝቅ ያደርጋሉ፤
– ለማይወዱት ሰው ወዳጅ ይመስላሉ፤
-ማግኘት የሚችሉትን ነገር ያከማቻሉ፤
-የማያስፈልጋቸዉን ይሰበስባሉ፤
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት