የህሊና እረፍት ቁጥር አንድ

2.00 $

አዝናኝ፣ አነቃቂ፣ አስተማሪ እና አስተዋሽ የሆኑ አጫጭር መልዕክቶች፣ ጥበባዊ ንግግሮች፣ የሐዲሥ እና የቁርኣን የመልዕክቶች፣ ጥቅሦች፣ የቀደምት ደጋግ እና የታዋቂ ሰዎች አባባሎች ባማረና ባጠረ መልኩ የቀረቡበት ነው፡፡ በተለያዩ ፀሀፊዎችና ተርጓሚዎች የተዘጋጁና የተጠናቀሩ ናቸው፡፡
ጥንቅርና ዝግጅት ፡ ሐምዱ ኢድሪስ
የገጽ ብዛት ፡ 64
የታተመበት ዓመት ፡ ሚያዚያ 1999
ከመጽሐፉ፡
አራት ነገሮችን ተጠንቀቅ ፡
– ሶላት ላይ ከሆንክ ልብህን ጠብቅ፣
– ሰዎች ዘንድ ከሆንክ ዐይንህ ጠብቅ፣
– ሰዎች ጋር ተሰብስበህ ካለህ ምላስህን ጠብቅ፣
– ምግብ ላይ ከሆንክ ሆድህን ጠብቅ፣
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: