የህሊና እረፍት ቁጥር ሁለት

3.00 $

አዝናኝ፣ አነቃቂ፣ አስተማሪ እና አስተዋሽ የሆኑ አጫጭር መልዕክቶች፣ ጥበባዊ ንግግሮች፣ የሐዲሥ እና የቁርኣን የመልዕክቶች፣ ጥቅሦች፣ የቀደምት ደጋግ እና የታዋቂ ሰዎች አባባሎች ባማረና ባጠረ መልኩ የቀረቡበት ነው፡፡ በተለያዩ ፀሀፊዎችና ተርጓሚዎች የተዘጋጁና የተጠናቀሩ ናቸው፡፡
ዝግጅት ፡ ሐምዱ ኢድሪስ
የገጽ ብዛት ፡ 72
የታተመበት ዓመት ፡ ነሐሴ 2000
ከመጽሐፉ ፡
ዉጤቱ ዜሮ ነው፡-
– ፀሐይ በምዕራብ ከወጣች በኋላ ተውባ
– ከዒድ ሶላት በኋላ ዘካተል ፊጥር
– ሶደቃን ከሠጡ በኋላ መቆጨት
– ፀሐይ ከመጥለቋ በፊት ማፍጠር
-ሳያሰላምቱ በፊት ዉዱእ መፍታት
– በሞት አፋፍ ላይ ሆኖ ከእስልምና መውጣት
– ኢኽላስ የሌለው ሥራ
– ጠሃራ የሌለው ሶላት
-ተውሒድ የሌለው ዒባዳ
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: