ዐማርና ኤሊዋ

1.00 $

የልጆችን ሥነ-ምግባር ለማነጽ የዲን እውቀትን በመጽሐፍ በጣፋጭ ታሪኮች ከሽኖ ማቅረብ የሚኖረው ጠቀሜታ ከፍተኛ ነው፡፡ አዘጋጁ ከልጆች እስከ አዋቂ ምርጥ ምርጥ መጽሐፎችን በማዘጋጀት የሚታወቁት ሃሩን ያሕያ ናቸው፡፡ ይህ መጽፍም ለልጆች በማያሰለች መልኩ የተዘጋጀ ነው፡፡ ከዐማርና ኤሊዋ ታሪክ በተጨማሪ ስለ ተራኪዋ ዝሆን፣ ኢክራም እና አባባ ሐሰን፣ አበቦችን የሚስመው ወፍ፣ አንዋርና መልከመልካሟ ወፍ፣ እና ሌሎች ትረካዎች ተካተዉበታል፡፡፡
አዘጋጅ ፡ ሃሩን ያህያ
ትርጉም ፡ አሕመድ ሑሴን (አቡ-ቢላል)
የገጽ ብዛት ፡ 56
የታተመበት ዓመት ፡ ነሐሴ 2002
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: