ኸሊፋ ዐሊ (ረ.ዐ.)

2.00 $

ከሦስተኛው ኸሊፋ ከዑሥማን ኢብኑ ዐፋን (ረ.ዐ) በሰው እጅ መገደል በኋላ የተተኩት የአራተኛው የሙስሊሞች ኸሊፋ ዐሊይ ኢብኑ አቡጧሊብ ዘመን ሥልጣናቸው ከፍጭትና ግጭት የተላቀቀ አልነበረም፡፡ ኸሊፋውም የኢስላምን ታላቅነት እስከ ሕልፈታቸው በጽናት አቆይተው ነበር ያለፉት፡፡ ለሐቅና ለቁርኣን ሉዓላዊነት ከልባቸው በመቆርቆር ብዙ ታግለዋል፡፡ እስትንፋሳቸው እስኪቆረጥ ድረስ፡፡ ይህንኑ የኸሊፋውን ታሪክ ከአንቀልባ እስከ ለሕድ ያለው በመጽሐፉ ተተርኮልናል፡፡
አዘጋጅ ፡ ዶ/ር መጅድ አሊካን
የገጽ ብዛት ፡ 56
የታተመበት ዓመት ፡ የካቲት 1987
ከመጽሐፉ ፡ ከልጆች መካከከል በመጀመርያ እስልምናን የተቀበሉትና በነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ.) ነቢይነት ያመኑት ዐሊ (ረ.ዐ.) ናቸው፡፡ ዐሊ የሆነዉን ሲያስታዉሱ እንዲህ ይላሉ – “ምንም እንኳ ዐይኖቼ ደካማ፣ እግሮቼ ቀጫጭን፣ በዕድሜ ትንሽ ብሆንም ከጎንህ እቆማለሁ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! …
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category:

Additional information

Weight 61 g