Weight | 77 g |
---|
Comparative
ክርስቶስ በኢስላም
2.00 $
ኢስላም ለነቢዩ ዒሳ (ዐ.ሰ.) ትልቅ ክብር ይሠጣል፡፡ ነቢዩላህ ዒሳ (ዐ.ሰ) ወይም ክርስቶስ በኢስላም ያላቸውን ደረጃ ክርስቲያኖች ያወቁት መስሎ ያልታያቸው ታላቁ ዳዒ አሕመድ ዲዳት በአንድ ወቅት በቴሌቪዥን ያደረጉትን ክርክር ነው ወደ መጽሐፍ ያመጡት፡፡ መጽሐፉ ብዙ አስገራሚ እውነታዎችን ይነግረናል፡፡
አዘጋጅ ፡ ሸይኽ አሕመድ ዲዳት
ትርጉም ፡ ዶ/ር ኢድሪስ ሙሐመድ
የገጽ ብዛት ፡ 72
የታተመበት ዓመት ፡ ሐምሌ 1987
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት