ክርስቲያን መስሊም ውይይት

2.00 $

ይህን መጽሐፍ የሚያነብ ሰው በመጽፍ ቅዱስ ዉስጥ ኢየሱስ አንድም ጊዜ አምላክ ነኝ አለማለታቸዉንና አለመሰቀላቸዉን ይረዳል፡፡ የዚህ መጽሐፍ አዘጋጅ የረዥም ጊዜ ጥናትና ምርምር ውጤት የሆኑ ግኝቶቻቸውን ግልጽ በሆነ፣ እጥር ምጥን ባለና ጥልቀት ባለው መልኩ አቀርበዋል፡፡ ያደረጉት ከፍተኛ ጥንቃቄ የተሞላበትና እልህ አስጨራሽ የሆነ ጥረት በመጽሐፉ ዉስጥ በጉልህ ይንጸባረቃል፡፡ ክርስትናንና መጽሐፍ ቅዱስን ለአራት ዓመታት ያጠኑት ሙስሊም ምሁር ከበርካታ ክርስቲያኖች ጋር ያደረጉትን ክርክር አካተው ነው ይህን አስደናቂ መጽሐፍ ያሳተሙት፡፡ መጽሐፉ በጥያቄና መልስ መልክ ሥርዓት ባለው ምልልስ የተዘጋጀ ነው፡፡
አዘጋጅ ፡ ዶክተር ሐሰን ኤም ባዕጊል
የገጽ ብዛት ፡ 81
የታተመበት ዓመት ፡ ጥቅምት 1987
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category:

Additional information

Weight 78 g