Weight | 146 g |
---|
ኪታቡ ተውሂድ አማርኛ
$3.00
ይህ መጽሐፍ የተውሒድ አስተምህሮትን ለማስፋፋት ከተጋጁ አያሌስራዎች መካከል አንዱ ነው፡፡ በበርካታ ሐገራት ብዙዎች ተጠቅመውበታል፤ ተወያይተውበታል፡፡ አዘጋጁ የታወቁት ሸይኽሙሐመድ ኢብን ዐብዱልወሃብ ናቸው፡፡ አላህ ይዘንላቸው፡፡ ከምዕተ ዓመታት በፊት ተጽፎ ለንባብ የወጣ መጽሐፍ ሲሆን ስለመሠረታዊ የተውሒድ (ዐቂዳ) አስተምህሮት በቁርአንና ሐዲስ ላይ ትኩረቱን በማድረግ የተለያዩ ማብራሪያዎችን ያስቀምጣል፡፡ ስለ ተውሒድ ትርጓሜና ምንነት የሚዳስሰው ይህ መጽሐፍ ተውሒድን ሊጎዱ የሚችሉ ተግባራትንም በምሳሌ በማሳየት እንዲሁም ቁርአናዊና ሐዲሳዊ መረጃን በማስደገፍ በርካታ ትንተናዎችን ያቀርባል፡፡
የመጽሐፉ ርዕስ፡ ኪታቡ ተውሒድ
ዝግጅት፡ ሸይኹል ኢስላም ሙሐመድ ቢን ሱለይማን አትተሚሚይ
የገጽ ብዛት፡151