እዉን ኢየሱስ ፈጣሪ ነዉን

2.00 $

እውቁ የመድረክ ፈረሰኛ ታላቁ ዳዒ ሸይኽ አሕመድ ዲዳት ለዘመናት በደዕዋው መድረክ ላይ የነገሱ፤ በሃይማኖት ንጽጽር ትልቅ ተሰጥኦ ያላቸው ነበሩ፡፡ (አላህ ይዘንላቸው፡፡) መጽሐፍ ቅዱስን ለረጅም ጊዜ አጥንተዋል፡፡ ከበርካታ የሃይማኖቱ ሰዎች ጋርም ክርክር አድርገዋል፡፡  በዚህ መጽሐፍ ዉስጥ ከክርስትና ታሪክና ቅዱሳን መፃህፍቱ በመነሳት ስለ ኢየሱስ ሰዉኛ ባህሪዎችና የተለያዩ ተያያዥ ጉዳዮችን በማንሳት፤ ስለ “ክርስቶስ” ምንነት አብራርተው ይነግሩናል፡፡ እዉን ኢየሱስ ፈጣሪ ነዉን በማለት ይሞግታሉ፡፡
የገጽ ብዛት ፡ 40
የታተመበት ዓመት ፡ 1988
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: