ኢየሱስ የኢስላም ነብይ

6.00 $

የአላህ ነቢያት ሁሉ ሃይማኖታቸው ለአላህ ሙሉ በሙሉ መታዘዝ የሆነው ኢስላም ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ የአላህ ነቢይ የሆነዉን የኢየሱስን (ዐ.ሰ.) ማንነትና ሕይወት በርካታ ዋቢዎችን ጠቅሶ ያቀረበ መጽሐፍ ነው፡፡ የክርስትና ሃይማኖት መጽሐፍት፣ ዘመናዊ የምርምር መጣጥፎች እና ቁርኣንና ሐዲስ ሚዛናዊ በሆነ መንገድ በአስረጅነት ቀርበውበታል፡፡ መጽሐፉ የኢየሱስን የአላህ መልዕክተኝነት በማረጋገጥ ሌሎች አካላት እንደሚሉት አምላክ አለመሆናቸውን በማጋለጥ ላይ ያተኮረ ነው፡፡
አዘጋጅ ፡ ሙሐመድ አጧዑረሒም
ትርጉም ፡ ዶ/ር ኢድሪስ ሙሐመድ
የገጽ ብዛት ፡ 242
የታተመበት ዓመት ፡ ሚያዚያ 1997
ከመጽሐፉ ፡ ትክክለኛው የክርስትና እምነት አስተምህሮ የሥላሴ ፅንሰ ሀሳብ መሆኑ የታወጀው ከኢየሱስ ማርረግ በኋላ ከ325-361 ዓ.ል ነበር፡፡ በዚህ አዋጅ ሰነድ ላይ ፊርማቸዉን እንዲያስቀምጡ ከተጠየቁ የቤተክርስቲያን ምሁራን መካከል በቅዱስ መጽሐፍት የተረጋገጠ መረጃ ባለማግኘታቸው በሥላሴ አስተምህሮ ላይ እምነት አልነበራቸዉም፡፡ የሥላሴ አስተምህሮ አባት በመባል የሚጣወቀው አትናቴዎስ እንኳ በጉዳዩ ላይ …
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: