Skip to content
Nejashi Bookstore
  • Home
  • Book Categories
    • Qur’an
    • Hadith
    • Fiqh
    • Language Study
    • Historical
    • Children’s
    • Dua & Supplications
    • Motivational
    • Tawheed
    • Moral & Social Issues
    • Books in Oromiffa
    • Comparative
    • Know Islam
    • Miscellaneous
    • Artistic
    • Hereafter
    • All Books
  • Track Orders
  • Contact us
Nejashi Bookstore
  • Home
  • Book Categories
    • Qur’an
    • Hadith
    • Fiqh
    • Language Study
    • Historical
    • Children’s
    • Dua & Supplications
    • Motivational
    • Tawheed
    • Moral & Social Issues
    • Books in Oromiffa
    • Comparative
    • Know Islam
    • Miscellaneous
    • Artistic
    • Hereafter
    • All Books
  • Track Orders
  • Contact us
Home / Moral & Social Issues / ኢስላም የማህበራዊ ችግሮች መፍትሄ
Moral & Social Issues

ኢስላም የማህበራዊ ችግሮች መፍትሄ

5.00 $

ይህ ዘመን በሰው ዘር ታሪክ ውስጥ ተወዳዳሪ የማይገኝለት የጽልመት ዘመንንእንደሚወክል ይታመናል፡፡ ይህ መጽሐፍ ደግሞ አጠቃላይ የማኅበራዊ ችግሮች መፍትሔ ምን እንደሆነ ጠቁሞ መፍትሔውም ኢስላም መሆኑን ይነግረናል፡፡ ኢስላም ማኅበራዊ ሥርዓትን በምን መልኩ እንደሚያስተናግድ የሚገልጽ፤ የምዕራቡ ዓለም ማኅበራዊ ቀውስን እና ሌሎችንም ጉዳዮች በሰባት ምዕራፍ የሚያሳይ መጽሐፍ ነው፡፡ በኢስላም ላይ የሚነሱ አንዳንድ ጥያቄዎች በማንሳትም ያራራል፡፡ ለዓለማችን ችግሮች ከኢስላም በላይ መፍትሄ የለም፡፡
አዘጋጅ ፡
የገጽ ብዛት ፡ 175
የታተመበት ዓመት ፡ ሚያዚያ 2003
ከመጽሐፉ ፡
ወሲባዊ ጥምረት ለቤተሰብ ምስረታና መረጋጋት ዓይነተኛ መንገድ መሆኑን የሚያስተምረው የኢስላም ሃይማኖት ቤተሰብን ሊያጠናክሩና ዘላቂ ማድረግ የሚያስችል ስልቶችንም ነድፏል። በዚህ ረገድ ይህ ሃይማኖት የተፈጥሮ ሕግን የተለያዩ ገጽታዎችና ፈርጆች ከግንዛቤ አካቷል። የባልና የሚስት መብትና ግዴታን (ሐቅ) በተመለከተ ፍትሀዊ  የሆኑ መርሆችን ደንግጓል። እነኚህን ድንጋጌዎች በቅጡ ስንገመግም የምናገኘው ቁም ነገር ኢስላም በሁለቱ ጾታዎች መካከል መኖር የሚገባውን እኩልነት ያሰፈነ መሆኑን ነው።
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: Moral & Social Issues
  • Additional information
Weight 166 g

Related products

  • Add to cart
    Moral & Social Issues

    ኢስላም እና የልጆች አስተዳደግ

    3.00 $ Add to cart
  • Add to cart
    Moral & Social Issues

    የሒጃብ ጥፍጥና

    1.00 $ Add to cart
  • Add to cart
    Moral & Social Issues

    ተስፈኝነት

    1.00 $ Add to cart
  • Add to cart
    Moral & Social Issues

    ሰላማዊ ቤት ምድራዊ ጀነት

    4.00 $ Add to cart

Copyright © 2023 Nejashi Bookstore | Powered by Astra WordPress Theme