ኢስላምና እና ሕይወት

6.00 $

መጽሐፉ ኢስላምን ከሕይወት ያቆራኛል፡፡ የኢስላም እና የሕይወት ዓላማ ምን እንደሆነ፣ ለሕይወት አስፈላጊ ስለሆኑ ግብኣቶች፣ ኢስላም ለሕይወት ስለሠጠው ትልቅ ትኩረት፣ ሃይማኖትን፣ ነፍስን፣ ዘርን፣ አዕምሮን መጠበቅ የኢስላም ግዴታ እንደሆነ ከፍ ባለ መልኩ ይዳስሳል፡፡
ዝግጅት ፡ ዐብዱልቃድር አልአህደል
ትርጉም ፡ ጁነይድ ዐብዱልመናን
የገጽ ብዛት ፡ 211
የታተመበት ዓመት ፡ የካቲት 2006
ከመጽሐፉ ፡ አላህ ሱ.ወ. ለሰው ልጆች ከዋላቸው ትላልቅ ፀጋዎች መካከል አንዱ ሃይማኖትን ለነርሱ መስጠቱ ነው፡፡ ሃይማኖት ባይኖር ሕይወት ትርጉም ታጣለች፡፡ ሰው ከፍ ያለ ዓላማ እና ጥሩ ሕይወት አይኖራቸዉም፡፡ የትንሳኤ ዕለትም ስኬትን አይጎናፀፉም፡፡….
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: