አስማኡላህ አል-ሑስና

2.00 $

ለአላህ (ሱ.ወ.) 99 ስሞች አሉት፡፡ ለአላህ ብቻ የሆኑ ስያሜዎችን ለሌላ ወገን አሳልፎ መስጠት በቁርኣንና በሐዲሥ በግልጽ ተወግዟል፡፡ የአላህ ሥሞች እያንዳቸው የራሣቸው ትርጉምና ትንታኔ አላቸው፡፡ ለመሆኑ ስለ አላህ ስሞች ትንተና ምን ያህል ያውቃሉ? መጽሐፉ በዚሁ ዙርያ ያጠነጥናል፡፡ 99ኙንም የአላህ ስያሜዎች ትንታኔ ከሐዲስ ጋር በማዛመድ ለየጉዳያችን እንዴት መጠቀም እንዳለብን ያብራራል፡፡
አዘጋጅ ፡ ሰዒድ ኢብኑ ዐሊ ኢብኑ ወህፍ አል-ቀሕጣኒ
ትርጉም ፡ ዶ/ር ኢድሪስ ሙሐመድ
የገጽ ብዛት ፡ 172
የታተመበት ዓመት ፡ መስከረም 1993
ከመጽሐፉ ፡ የአላህ ሥሞች ተውቂፊያ ናቸው፡፡ ይኸዉም የሰው ልጅ ህሊና አዕምሮ ስለነኚህ ሥሞች ከቁርኣን ሐዲሥ ከተነገረውና ከተገለፀው ዉጭ ትርጓሚ ሊሠጥ፣ ከቁርኣንና ሐዲሡ ቀጥተኛ መልዕክት ዉጭ ሂስ ሊሠጥባቸው አይፈቀድለትም፡፡ ለምን ቢሊ ….
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: