አራቱ ኸሊፋዎች

6.00 $

ነጃሺ ማተሚያ ቤት በዶ/ር መጅድ ዐሊይ ኻን ተጽፎ ከዓመታት በፊት ለአንባቢ ቀርቦ የነበረውን የአራቱን ኸሊፋዎች ታሪክ በአንባቢያን ፍላጎት መሠረት በአንድ ጥራዝ በማድረግ ለሕትመት አብቅቷል፡፡ የኸሊፋዎቹ ታሪክ ዘመን የማይሽረው፣ ሁኔታዎች የማያደበዝዙት፣ በጊዜ ብዛት የማይታደስ፣ አስተማሪና ተምሳሌታዊ ታሪክ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ በመረጃ የተሟላ፣ታሪካዊ እውነታዎችን በወጉ የሰነደ መጽሐፍ በመሆኑ አዳዲስ አንባቢያንም ሆኑ ከዚህ በፊት መጽሐፉን ያነበቡ ሰዎች ሊመርጡት የሚችሉት ሥራ ነው፡፡

የመጽሐፍ ርዕስ፡ አራቱ ኸሊፋዎች
ዝግጅት፡ ዶ/ር መጅድ ዐሊይ ኻን
ትርጉም፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት
የገጽብዛት፡ 215

Category:

Additional information

Weight 206 g