አል- ከባዒር

3.00 $

የመጽሐፉ ርዕስ፡ አል ከባዒር
አዘጋጅ፡ ኢማም ሸምስ አድዲን
ትርጉም፡ አሕመድ ሁሴን (አቡ ቢላል)
የገጽ ብዛት፡108
ይህ የኢማም ሸምስ አል-ዲን ዘሀቢ መጽሐፍ ሙስሊሞች ማወቅ ስላለባቸው መሠረታዊ ነገሮች የሚዳስስ ነው፡፡ በሐዲስ ለመጡት ሰባት ትላልቅ ወንጀሎች ይደስሳል፡፡ በዚህ መጠነኛ ሥራ ላይ ሰባቱን ወንጀሎችና መዘዞቻቸው ላይ ማብራሪያ ተቀምጧል፡፡

Category: