አላህ ዘንድ ተቀባይነት ያላትንሶላት ለመስገድ የሚረዱ መንገዱ (አል-ኹሹዕ)

$2.00

ስለ ኹሹዕ (ለአላህ መተናነስና ፍራቻ) ምንነትና በሰላት ውስጥ ኹሹዕንለማስገኘት ስለሚረዱ መንገዶች ምልከታ የቀረበበት
ዝግጅት ፡ ሸይኽ ሙሐመድ ሷሊሕ አልሙነጂድ
ትርጉም ፡ አቢይ ጣሰው
የገጽ ብዛት ፡ 96
የታተመበት ዓመት ፡ ታህሳስ 2002
ከመጽሐፉ ፡ ኢብኑልቀይም የሙእሚኖችንና የሙናፊቆችን ሶላት ልዩነት ሲያስረዱ – የእውነተኛ ኢማን ኹሹዕ ባህሪ ልብ የአላህን ታላቅነት አውቃ ስትተናነስ፣ በፍርሃትና በሀፍረት ስትሞላ ነው፡፡ ይህን የአላህን ታላቅነት የተገነዘበች ልብ በዉስጧ ያረገዘችዉን ኃጢኣቶች ተገንዝባ በፍርሃት ትርዳለች፣ በእፍረት ትሸማቀቃለች፣ ትሰበራለች፣ … የሙናፊቆች ኹሸዕ ግን በዉጫዊ ቅርፅ ያሸበረቀ፣ እና አካል ላይ ከልክ በላይ የሚታይ ሲሆን ልብ ዉስጥ ግን የብናኝ ያህል ጠብታም የለም፡፡ …
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: