አላህ ሆይ እንዴት ታላቅ ነህ!

1.00 $

መጽሐፉ የተዘጋጀው ለልጆች ነው፡፡ የአላህን ድንቅ የፈጠራ ችሎታ ይዳስሳል፤ እንድናስተነትንም ይጋብዛል፡፡  በአጽናፈ ዓለሙ (universe) ውስጥ ስላሉ የአላህ ፍጡሮች ያወሳል ስለጋላክሲ፣ ፀሐይ፣ ፕላኔቶች ባህርና ውቅያኖሶች፣ ሰማይና ምድር፣ መብረቆች፣ ቀስተ ደመናዎች፣ ሌሎችንም የአላህ ፍጡራን ልጆች መረዳት በሚገባቸው መጠን ለማስረዳት ነው ደራሲው ጥረት የሚያደርገው፡፡ መጽሐፉ በሦስት ምዕራፎችም የተከፈለ ነው፡፡
አዘጋጅ ፡ ሃሩን የሕያ
ጥንቅር ፡  አሕመድ ሑሴን (አቡ ቢላል)
የገጽ ብዛት ፡ 80
የታተመበት ዓመት ፡ ጥር 2003
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category:

Additional information

Weight 89 g