ነጃሺ አማርኛ – ዐረብኛ መዝገበ ቃላት

3.00 $

ዐረብኛ ቋንቋ የጎረቤት አገራት ቋንቋ ከመሆኑም ባሻገር ዓለማቀፍ ቋንቋም ነው፡፡ ከተለያዩ በአገራችን በተለይ በሰሜኑ አካባቢ ከሚነገሩ ቋንቋዎች ጋርም ተቀራራቢ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ ዐረብኛንም ሆነ የአማርኛን ቋንቋዎችን ማወቅና መነጋገር እንዲሁም አንብበው መረዳት ለሚፈልጉ ዐረብም ሆኑ ላልሆኑ ሰዎች፣ ወደ ዉጭ አገር ለሚሄዱ ባለጉዳዮች፣ በአስተርጓሚነትና በትርጉም ሥራ ላይ ለተሠማሩ ሰዎች፣ ከዐረብኛ ቋንቋ ጋር የተያያዘ ሥራ ለሚሠሩ ቢሮዎች ጭምር በቀጥታሚ ሆነ በተዘዋዋሪ፣ በመጠኑም ይሁን በከፍተኛ ደረጃ ጠቃሚ ነው፡፡ መጽሐፉ 1500 ለሚሆኑ የአማርኛ ቃላት የዐረብኛ ፍቺ ይሠጣል፡፡
አዘጋጅ ፡ አምሳሉ አክሊሉ (ዶ/ር) እና ሙኒር ሑሴን
የገጽ ብዛት ፡ 528
የታተመበት ዓመት፡ 2011
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት
ነጃሺ የዕውቀት ማዕድ!!

Category:

Additional information

Weight 334 g