ነብዩ ዳውድ (ዐ.ሰ.)

1.00 $

ነብዩላህ ዳውድ (ዐ.ሰ) ጃሉትን የገደሉት በወጣትነት እድሜያቸው ነው፡፡ አላህ ለነብዩ ዳውድ ዘቡርን ሰጥቷቿል፡፡ ድምጻቸውን ያማረም አድርጐላቸዋል ከሁሉም በላይ አላህ በታላቅ ልጅ አብስሯቸዋል፡፡ ተራሮችና ወፎች አብረዋቸው አላህን ያወድሱ ነበር፡፡ እኚህ ነቢይ በወጣትነት እድሜያቸውና በስተርጅናቸው የተለያዩ ጥበቦች የተሰጣቸው ነብይ ነበሩ፡፡ የጦር መሣሪያና መከላከያ በመሥራትም የመጀመሪያው ነቢይ ናቸው፡፡ መጽሐፉ የእኚህን ነቢይ ታሪክ ለልጆች ግልጽ በሆነ መንገድ ይተርካል፡፡
አዘጋጅ፡ ሰይፈዲን አልካቲብ
ትርጉም ፡ ሐሚድ ጧሂር
የገጽ ብዛት ፡ 28
የታተመበት ዓመት ፡ የካቲት 2004
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: