ነብዩ ኢብራሂም (ዐ.ሰ.)

1.00 $

የአላህ ወዳጅ የነቢያት አባት የሆኑት ነብዩላሕ ኢብራሂም (ዐ.ሰ) በሰላት ላይ በቀን ውስጥ 10 ጊዜ ያህል እናነሳቸዋለን፡፡ አባታቸውን ኣዘርን ገና ከልጅነታቸው ጀምረው ነበር ስለ ምድር ሰማይ፣ ቀንና ሌት አፈጣጠር ይሞግቷቸው የነበረው፡፡ ጣዖታትን ያንኳስሱ የነበሩት የኚህን ታላቅ ነቢይ ታሪክ ነው መጽሐፉ ለልጆች በሚገባ ቋንቋ የሚተርከው፡፡
ቅንብር ፡ ሐሚድ ጧሂር
የገጽ ብዛት ፡ 30
የታተመበት ዓመት ፡ 1997
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: