ነብዩላህ ዩኑስ (ዐ.ሰ.)

1.00 $

በሦስት አስፈሪ ድቅድቅ ጨለማዎች ውስጥ የቆዩ ነብይ ናቸው፡፡ ነብዩላህ ዩኑስ ዓሣ ነባሪው፣ ባህሩና የሌሊቱ ድቅድቅ ጨለማ፡፡ ታዲያ በነዚህ ውስጥ ሆነውም አላህን ከማጥራትና ከማላቅ አልቦዘኑም፡፡ በሦስተኛው ቀን ዓሣው ወደ ባህር ዳርቻ ተፋቸው ታሪካቸውን በቁርኣን ለነብዩ ሙሐመድ አላህ የነገራቸው ሲሆን እነሆነ ለልጆች በሚሆን መልክ እጥር ምጥን ተደርጐ በመጽሐፍ ተዘጋጅቷል፡፡
አዘጋጅ፡ ሰይፈዲን አልካቲብ
ትርጉም ፡ ሐሚድ ጧሂር
የገጽ ብዛት ፡32
የታተመበት ዓመት ፡ ግንቦት 2000
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: