ነብዩላህ ዒሳ (ዐ.ሰ.)

1.00 $

እናታቸው በቁርኣን ውስጥ ተደጋግሞ ተጠቅሳለች፡፡ የራሷም ምዕራፍ አላት፡፡ የዒምራን ልጅ መርየም ዒሳ ኢብኑ መርየም፡፡ አላህ የሰውን ልጅ ከፈጠረባቸው ጥበቦች አንዱን ያሳየው በነቢዩላህ ዒሣ (ዐ.ሰ) ነው፡፡ ያለአባት የተፈጠሩት ነቢይ አላህ ለሕዝባቸው መመሪያ ይሆን ዘንድም ኢንጅልን (ወንጌልን) የሰጣቸው ነቢይ ናቸው፡፡ መጽሐፍ ከተሰጣቸው አራቱ ነቢያትም አንዱ ናቸው፡፡ አሁን ድረስ ያልሞቱና በሰማይ የሚገኙ ነቢይ ናቸው፡፡ አስገራሚው የነቢዩላህ ዒሳ ታሪክ መጽሐፉ ውስጥ ያገኙታል፡፡
አዘጋጅ፡ ሰይፈዲን አልካቲብ
ትርጉም ፡ ሐሚድ ጧሂር
የገጽ ብዛት ፡ 28
የታተመበት ዓመት ፡
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category:

Additional information

Weight 47 g