ነብዩላህ ኢስማዒል (ዐ.ሰ.)

1.00 $

ነቢዩ ኢስማዒል ነቢዩላህ ኢብራሂም (ዐ.ሰ) ከባለቤታቸው ሀጀር የወለዷቸው ታላቅ ታላቅ ነቢይ ናቸው፡፡ የነቢዩላህ ኢስማዒል ታሪክ በቁርኣን ውስጥ በተለያየ ቦታ ተጠቅሷል፡፡ ኢስማዒል ታላቁን ፈተና ያለፉ ነቢይ ናቸው፡፡ ከአባታቸው ጋር በመሆን ዛሬ የዓለም ሕዝብ ፊቱን ወደዚያ አቅጣጫ ዙሮ የሚሰግድበትን ካዕባን የገነቡ ናቸው፡፡ ይህም በአላህ ትዕዛዝ የሆነ ነው፡፡ መጽሐፉ ይህንን ታሪክ በሚጥም መልኩ ለልጆች ይተርካል፡፡
ቅንብር ፡ ሐሚድና ሱለይማን
የገጽ ብዛት ፡ 24
የታተመበት ዓመት ፡
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: