ነብዩላህ አደም (ዐ.ሰ.)

1.00 $

ልጆች በሥነ ምግባር ታንጸው፣ በእውቀት ተኮትኩተው እንዲያድጉ ካስፈለገ ዕድሜያቸዉን፣ ቋንቋቸውንና የአስተሳሰብ ደረጃቸውን የሚመጥን መጽሐፍ ያስፈልጋቸዋል፡፡ ይህ የአባታችንን የነቢዩላህ አደምን (ዐ.ሰ.) ታሪክ የያዘው መጽሐፍ በዐማር እና ሙና ሁለት ገጸ-ባህሪያት አማካይነት፣ በአያታቸው ተራኪነት፣ ከነብዩላህ አደም መፈጠር እስከ መሞት ድረስ ያለውን ሕይወታቸውን ይተርካል፡፡ በስተመጨረሻም ልጆች የሚመልሱት ጥያቄ ተዘጋጅቷል፡፡
ቅንብር ፡ ሐሚድና ሱለይማን
የገጽ ብዛት ፡ 32
የታተመበት ዓመት ፡ 1996
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category:

Additional information

Weight 44 g