ነብዩላህ ሷሊሕ (ዐ.ሰ.)

1.00 $

የኑሕ አራተኛ ልጅ የሆኑት ሷሊሕ የሠሙድ ጎሣ ነቢይ ናቸው፡፡ ኑሕ ሳምን ወለዱ፣ ሳም ዓቢርን ወለዱ፣ ዓቢር ሠሙድን ወለዱ ሠሙድ ሷሊሕን ወለዱ፡፡ የሠሙድ ሕዝቦች አላህ በሰጣቸው ጸጋ እየተጠቀሙ አላሀን በመካድ በጣዖት በማምለክ ወሰን ያለፈ ጥመታቸው፣ ነቢያቸውን አለመስማታቸው ለጥፋት ዳረጋቸው፡፡ መጽሐፉ በሰፊው ያብራራል ቁርኣን እያጣቀሱ፡፡

አዘጋጅ፡ ሰይፈዲን አልካቲብ
ትርጉም ፡ ሐሚድ ጧሂር
የገጽ ብዛት ፡ 32
የታተመበት ዓመት ፡ 1999
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: