ነብዩላህ ሱለይማን (ዐ.ሰ.)

1.00 $

አላህ ያላቃቸው ነብይ ናቸው፡፡ አላህ በሠጣው ኃይል ነፋስን እንደፈለጉ ያዙት ነበር፡፡ የአእዋፋትን፣ የነፍሳትን ቋንቋንም አሳውቋቸዋል፡፡ የነብዩላህ ዳውድም ልጅ ናቸው፡፡ ጂኖችን እንደፈለጉ ያዟቸው ነበር፡፡ አላህ የነሐስ ምንጭ አፍልቆላቸው ጂኖችን በማዘዝ እስከ ዛሬ ድረስ የቆየውን ፍልስጤም ውስጥ ያለውን በይተል መቅዲስ ዙሪያ ግንብ አሰርተዋል፡፡ የእኚህ ታላቅ ነብይ ስጦታዎች በመጽሐፉ ያገኙታል፡፡
አዘጋጅ፡ ሰይፈዲን አልካቲብ
ትርጉም ፡ ሓሚድ ጧሂር
የገጽ ብዛት ፡ 30
የታተመበት ዓመት ፡ ግንቦት 2000
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category:

Additional information

Weight 44 g