ነብዩላህ ሙሳ (ዐ.ሰ.)

1.00 $

ግብጽ የቀሩት የነቢዩላህ ዩሱፍ ዘሮች በፊርኦናውያን ሥቃይ ይደርስባቸው ጀመር፡፡ አንድ ቀን ፊርዐውን በሕልሙ ከፍልስጤም የተነሳ እሳት ግብጽን ሲያቃጥል በሕልሙ ያያል፡፡ ሕልሙን የሚተረጉሙለት አዋቂዎች ከእስራኤል ልጆች መካከል በቅርቡ የሚወለደው አንተን የሚያጠፋህ ነው ይሉታል፡፡ በዚህም በርካታ የፍልስጤም ሕፃናት እንዲገደሉ ያስደርጋል፡፡ አጥፊው ግን በእቅፉ ያድጋል፡፡ በጠላታቸው ቤት እንዲያድጉ ያደረጋቸው አላህ ነብዩላህ ሙሣን በርካታ ተዓምራት እንዲኖራቸው አድርጓል፡፡ ሕዝቦቻቸው የተፈታተኗቸው ብዙ ውጣውረድም ያጋጠማቸው ነቢይ ናቸው፡፡ በዚህ መጽሐፍ ጣፋጩ ታሪክ ተከሽኖ ቀርቧል፡፡
አዘጋጅ፡ ሰይፈዲን አልካቲብ
ትርጉም ፡ ሐሚድ ጧሂር
የገጽ ብዛት ፡ 36
የታተመበት ዓመት ፡ ነሐሴ 2002
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: