ነብዩላህ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)

1.00 $

ነቢዩ ሙሐመድ ከሌሎች ነቢያት ለየት የሚያደርጋቸው በርካታ ነገሮች አሉ፡፡ አንደኛው ነቢይነታቸው ለመላው የሰው ልጆች መሆን፣ የአላህ የመጨረሻው መልዕክተኛ መሆናቸው፣ አላህ ዐርሽ ድረስ እንዲሄዱ አድርጎ ለሰው ልጆች አላህን የመገዣ መሠረታዊ ሕጎችን በተለይም ሶላትን የሰጣቸው፤ ሌሎችም በርካታ ቁምነገራቸው ሊጠቀሱ ይችላሉ፡፡ የነቢዩን (ሰ.ዐ.ወ) አሳዛኝ የልጅነት ታሪክ ከአደጉ በኋላ ያጋጠሟቸውን ፈተናዎችና ወጥመዶች በሚጥም መልኩ መጽሐፉ ይተርክልናል፡፡
የታተመበት ዓመት ፡
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: