ነቢዩ ዑዘይር (ዐ.ሰ.)

1.00 $

አይሁዶች የአምላክ ልጅ እያሉ የሚጠሯቸው ነቢዩላህ ዑዘይር ተውራትን በቃላቸው በመያዝ ከረጅም ዓመታት በኋላ ያስተላለፉ ታላቅ ነቢይ ናቸው፡፡ በአንድ መቶ ዓመት ያህል እንቅልፍ እንዲወስዳቸው ያደረገው አላህ (ሱ.ወ) በችሎታው ትንሽ እንኳ ጥርጣሬ እንዳይኖራቸው አስተምሯቸዋል፡፡ ንጉስ ቡኽቱኑሰር ከባቢሎን (ኢራቅ) ተነስቶ እየሩሳሌምን ያጠፋበትን ታሪክና የእየሩሳሌም ሕዝቦች ክህደት ሌሎችም በመጽሐፉ የተካተቱ ታሪኮች ናቸው፡፡
ጥንቅር ፡ ሐሚድ ጧሂር
የገጽ ብዛት ፡ 32
የታተመበት ዓመት ፡ ነሐሴ 2000
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category:

Additional information

Weight 42 g