ነቢዩ አዩብ (ዐ.ሰ.)

1.00 $

ነቢዩ አዩብ በታጋሽነታቸው ከሚጠቀሱ ነቢያት መካከል ግንባር ቀደሙ ናቸው፡፡ አላህ ፈትኗቸው በጣም ታግሰዋል፡፡ በትዕግስታቸዉም ለሰው ልጆች ሁሉ አብነት ሆነዋል፡፡ የነብዩላህ አዩብ (ዐ.ሰ) ዝርያ ከነብዩላህ ኢብራሂም ዘር ግንድ ይሳባል፡፡ እናታቸው የነብዩላህ ኢብራሂም የአጐት ልጅ የሆኑት የነብዩላህ ሉጥ (ዐ.ሰ) ልጅ ናቸው፡፡ ነቢዩላህ አዩብ ምቾት ተድላና ደስታ ያጋጠማቸውን ያህል መከራ ሥቃይ ሕመም የጐበኛቸው ከዚያም የቀድሞ ሕይወታቸው የተመለሰላቸው ነብይ ናቸው፡፡ አስደናቂውና ብዙ ትምህርት የሚገኝበት የነብዩላህ አዩብ (ዐ.ሰ) ታሪክ በዚህ መጽሐፍ ለልጆች በሚስማማ መልኩ ቀርቧል፡፡
አዘጋጅ፡ ሰይፈዲን አልካቲብ
ትርጉም ፡ ሐሚድ ጧሂር
የታተመበት ዓመት ፡ ነሐሴ 2002
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category:

Additional information

Weight 43 g