ነቢዩላህ ዩሱፍ (ዐ.ሰ.)

1.00 $

በቁርኣን ውስጥ 12ኛው ምዕራፍ በነቢዩላህ ዩሱፍ ስም የተሰየመ ምዕራፍ አለ፡፡ ነቢዩ ዩሱፍ የነቢዩ የዕቁብ 12ኛ ልጅ ናቸው፡፡ የተወለዱት ፍልስጤም ሲሆን ወንሞቻቸው የሱፍን አባትየው በጣም ሰለሚወዷቸው በመቅናት ውሃ ጉድጓድ ውስጥ ይጨምሯቸዋል፡፡ አላህ በጥበብ ከውሃ ጉድጓድ እንዲወጡ አድርጐ እስከ የግብጽ የግብርና ሚኒስትር ደረጃ አድርሷቸዋል፡፡ መጽሐፉ ዩሱፍ ያጋጠማቸውን መከራ ቁርኣን እያጣቀሰ ይተነትናል፡፡
አዘጋጅ፡ ሰይፈዲን አልካቲብ
ትርጉም ፡ ሐሚድ ጧሂር
የገጽ ብዛት ፡ 32
የታተመበት ዓመት ፡ ጥር 2000
ከመጽሐፉ ፡
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category:

Additional information

Weight 45 g