ነቢዩላህ ኑሕ (ዐ.ሰ.)

1.00 $

ነቢዩላህ ኑሕ (ዐ.ሰ) የነቢዩላህ አደም (ዐ.ሰ) የልጅ ልጅ ናቸው፡፡ አባታቸው ሺስ ሲሆኑ ኑሕ የተወለዱት አደም በሞቱ 126 ዓመት ነው፡፡ ይህንና ሌሎች ነቢዩላሕ ኑሕን (ዐ.ሰ) የተመለከቱ እንዲሁም በዘመኑ የነበሩ ሕዝባችን ሥራ ከሕዝቦቹ ሕልፈት በኋላ፣ የሸይጧንን ሚና፣ ሌሎችንም ዝርዝር ጉዳዮች ለልጆች በሚስማማ መልኩ መጽሐፉ ይተርካል፡፡
ቅንብር ፡ ሐሚድና ሱለይማን
የገጽ ብዛት ፡ 24
የታተመበት ዓመት ፡
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: