ነቢዩላህ ሁድ (ዐ.ሰ.)

1.00 $

የነቢዩላህ ኑሕ (ዐ.ሰ) ሕዝቦች በውሃ ሙላት ሲጠፉ ከዳኑት ልጆቻቸው አንዱ ሳም ነበር፡፡ ሳም አባቱ የሰጡትን የምድር እያረሰ ዘር አፍርቶ ኢረምን ወለደ፡፡ ኢረም ደግሞ ዓድን ወለደ፡፡ ከነዚህ ሰዎች ዝርያ ሁድ ተገኘ፡፡ መጽሐፉ ለልጆች ቀርቶ ለአዋቂዎች በሚጥም መልኩ የነቢዩላህ ሁድን (ዐ.ሰ) ታሪክና የሕዝቦቻቸውን ታሪክ ተንትኖ ይነግረናል፡፡
አዘጋጅ ፡ ሰይፈዲን አልካቲብ
ትርጉም ፡ ሐሚድ ጧሂር
የገጽ ብዛት ፡ 32
የታተመበት ዓመት ፡ የካቲት 199
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category:

Additional information

Weight 45 g