Weight | 146 g |
---|
Hadith
ተጅሪድ አስ-ሶሪሕ .2
3.00 $
“ተጅሪድ አስ-ሶሪሕ” ከሶሒሕ አል-ቡኻሪ የተውጣጡ ነቢያዊ ሐዲሦች የቀረቡበት ድንቅና ተወዳጅ መጽሐፍ ነው፡፡ በዚህ በሁለት ቅጽ በተዘጋጀ መጽሐፍ ዉስጥ 700 የሚሆኑ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ሐዲሦች ተካተዋል፡፡ ሐዲሦቹ በምዕራፍ እና በርዕስ እንዲሁም በንዑስ ርዕሶች የተከፋፈሉ ናቸው፡፡
ቅጽ አንድ ከሐዲሥ (1-324) የያዘ ሲሆን ቅጽ ሁለት ደግሞ ከሐዲሥ (325-701) የያዘ ነው፡፡
አዘጋጅ ፡ ኢማም ዘይነዲን አሕመድ ኢብኑ ዐብዱለጢፍ አዝ-ዘቢዲ
ትርጉም ፡ ዶ/ር ኢድሪስ ሙሐመድ
የገጽ ብዛት ፡ ቅጽ አንድ 142 ፤ ቅጽ ሁለት 146
የታተመበት ዓመት ፡ ቅጽ አንድ ሐምሌ 1999 ፤ ቅጽ ሁለት መስከረም 2000
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት