Weight | 79 g |
---|
Miscellaneous
ተስፋ ፍቅር እና ፍርሃት
4.00 $
መጽሐፏ በዋናነት እነኚህን ሦስት ነገሮች ታብራራለች፤ የተስፋን፣ የፍቅር የፍርሃትን ምንነት ትዘረዝራለች፡፡ የአላህን ፍቅር ማግኘት የምንችለው እንዴት ነው? አላህን የምንፈራው ለምንድነው? ፍርሃታችን በምን መልኩ መሆን አለበት? ከዚህ ዉጭ መጽሐፏ ሌሎች የተወሰኑ ጽሐፎችን ይዛለች፡፡ አንዳንድ መሠረታዊ የሆኑ ጉዳዮችን በጥያቄና መልስ አቅርባም መልስ ትሠጣለች
ትርጉምና ጥንቅር ፡ ዐብዱልከሪም ታጁ
የገጽ ብዛት ፡ 120
የታተመበት ዓመት ፡ ሐምሌ 2005
ከመጽሐፉ ፡ ባዶ የሆነ ልብ በአላህ ፍቅርና ወደ ኃያሉ ጌታ በመጠጋት ካልሆነ በስተቀር አይሞቅም፤ በፍፁም ሊሞቅ አይችልም፡፡ ከሁሉም በላይ የሆነዉን አላህን በማፍቀር አንድ ሰው በልቡ የሚያጣጥመው ጣዕም፤ ከዚህ ዓለም ተድላዎች ዉስጥ ማናቸዉም አይተኩትም፡፡ የሚሰማው የደስታ ስሜትም ከምንም ነገር በላይ ነው፡፡ …
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት