ብርሃናማ ገፆች

3.00 $

ሰሐቦች ለሰዎች መልካም የሆኑ የምርጥ ሰው ተከታይ ሆነው ለሌሎችም ምርጥ አስከታይ የነበሩ ሲሆን ሀገራትን ኢማን በተሞላባቸው ልቦች የከፈቱ ታላቅ ሕዝቦች ናቸው፡፡ በሰው ልጅ ታሪክ፣ ነብያት ሲቀሩ ከእነርሱ የተሻለ ስብእናና ጀግንነት ያላቸው ሰዎች ፈጽሞ አይገኙም፡፡ ማንኛውም ሰው በአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ነብያዊ አስተምህሮዎች ውስጥ የእነዚህን በላጭ ሕዝቦች ገድል እስኪ በጥሞና ሲመለከት፤ ለማመን የሚያዳግቱ ነገር ግን መታመን ያለባቸውን ታላላቅ ገድሎችንና አላህ ለእነዚህ ምርጥ ትውልዶች የሰጣቸውን የላቀ ኢማን፣ ጥበብ፣ ጀግንነትና ብርታት በጉልህ ይመለከታል፡፡
በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ከትሩፋቶቻቸው ጥቂቶቹ ተዳሷል፡፡ ከፈለጎቻቸው የተወሰኑትን ተዘክሯል፡፡ የተወሰኑትን በመምረጥ ከፊል ገድሎቻቸው ባማረ ቋንቋ ተወግቷል፡፡
አዘጋጅ ፡ ዶ/ር ዓኢድ አልቀረኒ
ትርጉም ፡ ሙስጦፋ ሓሚድ ዩሱፍ
የገጽ ብዛት ፡ 72
የታተመበት ዓመት ፡ ሐምሌ 2007

አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: