Weight | 654 g |
---|
ቅዱስ ቁርኣን ዐረብኛ አማርኛ ትርጉም ስስ ከቨር
$10.00
ቀደም ብሎ በተጠቀሰው በ1961 በታተመው የቅዱስ ቁርኣን የአማርኛው ትርጉም ላይ የዐረብኛ ቃሉን ከጎን በማኖር የተዘጋጀ ነው፡፡ አልፎ አልፎም ለአንዳንድ የቁርኣን አንቀፆች ነቢያዊ ሐዲሦችን ማጣቀሻ በማድረግ በኡስታዝ ሙስጦፋ ሐሚድ የህዳግ ማስታወሻና መጠነኛ ማብራሪያ ተሠርቶለታል፡፡
– መጽሐፉ በስስ እና ጠንካራ ሽፋን የተዘጋጀ ነው፡፡
ትርጉም ፡- ሸይኽ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሐጂ ሙሐመድ ሣኒ ሐቢብ
የገጽ ብዛት – 845
መጠን – A6 እና A5
የታተመበት ዓመት – ህዳር 2004
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት