ቅዱስ ቁርኣን ትርጉም አማርኛ ብቻ

250.00 $

በ1961 በንጉሥ ኃይለሥላሴ ትዕዛዝ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ አማርኛ ቋንቋ የተተረጎመ ቁርኣን ነው፡፡ መጀመርያ ላይ የታተመው በአርቲስቲክ ማተሚያ ቤት ሲሆን ኃላ ላይ በ1997 ዓ/ል የቃላት እና የህትመት ግድፈቶቹ ታርመዉና ተስተካከለው በነጃሺ ማተሚያ ቤት በድጋሜ ታትሟል፡፡ በመጽሐፉ ዉስጥ የዐረብኛ ቃሉ ያልተካተተ ሲሆን የአማርኛ ትርጉሙ ብቻ ነው የቀረበው፡፡ የአተረጓጎም ስልቱም የቃል በቃል ትርጉም ነው፡፡ በቋንቋ ምጥቀቱና በአገላለጽ ጥልቀቱ ላቅ ያለ ነው፡፡
ትርጉም፡ ሸይኽ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሐጂ ሙሐመድ ሣኒ ሐቢብ

Out of stock

Category: