Skip to content
Nejashi Bookstore
  • Home
  • Book Categories
    • Qur’an
    • Hadith
    • Fiqh
    • Language Study
    • Historical
    • Children’s
    • Dua & Supplications
    • Motivational
    • Tawheed
    • Moral & Social Issues
    • Books in Oromiffa
    • Comparative
    • Know Islam
    • Miscellaneous
    • Artistic
    • Hereafter
    • All Books
  • Track Orders
  • Contact us
Nejashi Bookstore
  • Home
  • Book Categories
    • Qur’an
    • Hadith
    • Fiqh
    • Language Study
    • Historical
    • Children’s
    • Dua & Supplications
    • Motivational
    • Tawheed
    • Moral & Social Issues
    • Books in Oromiffa
    • Comparative
    • Know Islam
    • Miscellaneous
    • Artistic
    • Hereafter
    • All Books
  • Track Orders
  • Contact us
Home / Moral & Social Issues / ሰላማዊ ቤት ምድራዊ ጀነት
Moral & Social Issues

ሰላማዊ ቤት ምድራዊ ጀነት

4.00 $

ይህች መጽሐፍ የማህበረሰባችንን ቁስል ለማሻር ጠቃሚ እንደምትሆን ተስፋ እናደርጋለን፡፡ ሰላም የሞላበት ቤት ለመመስረት የሚጠቅሙ መሠረታዊ የኢስላም መርሆዎችንና መረጃዎችን ያገኙባታል፡፡ መጽሐፏ ቤተሠብን በሥርዓት ለመምራት የሚያስችሉ መመሪያዎችንና በየደረጃው መወሰድ ያለባቸውን እርምጃዎች ታብራራለቸ፡፡ ከዕንቁው ዓርአያችን (ሰ.ዐ.ወ) እና ከሌሎች ታዋቂ ሙስሊሞች ሕይወት ውስጥ ተያያዥነት ያላቸውን ምሳሌዎች ቀንጭባ ታቀርባለች፡፡ በተቻለ መጠን ግልፅና ቀላል አቀራረብን በመጠቀም የተሻለ ግንዛቤ ለመፍጠር ትሞክራለች፡፡ ስለ ጋብቻና ቤተሰብ ህይወት በኢስላም፣ ለባለትዳሮች የሚያስፈልጉ ጠቃሚ ነጥቦች ከመጽሐፉ በተደራጀ መልኩ ያገኛሉ፡፡

ዝግጅት ፡ ዑሥማን ኑሪ ቶፕባሽ
ትርጉም ፡ ዐብዱልከሪም ታጁ
የገጽ ብዛት ፡ 104
የታተመበት ዓመት ፡ ሚያዚያ 2006
ከመጽሐፉ ፡ የመጣመርን ባህሪ ይዞ መፈጠር ማለት ወንድና ሴት ሆኖ አንዳችው ሌላኛውን በሚያሟሉበት ሁኔታ መፈጠር ማለት እንጂ በዓይነት ተመሳሳይ ሁኖ በቁጥር ሁለት መሆን አይደለም፡፡ አንድ ዓይነትን ነገር ሁለት ጊዜ መፍጠር ድግግሞሽ ይሆናል፡፡ ድግግሞሽ ደግሞ ለአላህ የሚገባ ባህሪ አይደለም፡፡ ስለዚህ ኃያሉ አላህ ነገሮችን ሁሉ በፆታዊ ጥንድነት ፈጠራቸው ነገር ግን እያንዳንዱ ነጠላ ፍጡር በራሱ ልዩ ነው፡፡ አላህ ፍፁም ተመሳሳይ ነገሮችን ደጋግሞ አልፈጠረም፡፡ ሌላው ቀርቶ በተመሳሳይ መንትዮች መካከል እንኳ በርካታ አካላዊ እና መንፈሳዊ ልዩነቶች ይገኛሉ፡፡

አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: Moral & Social Issues
  • Additional information
Weight 106 g

Related products

  • Add to cart
    Moral & Social Issues

    የደዕዋ ሰዎች ሥነምግባር

    2.00 $ Add to cart
  • Add to cart
    Moral & Social Issues

    ተስፈኝነት

    1.00 $ Add to cart
  • Add to cart
    Moral & Social Issues

    የሴቶች ደረጃ በኢስላም

    2.00 $ Add to cart
  • Add to cart
    Moral & Social Issues

    አል-ሒጃብ

    6.00 $ Add to cart

Copyright © 2023 Nejashi Bookstore | Powered by Astra WordPress Theme