ረውደቱል አንዋር

5.00 $

ስለመጽሐፉ ይዘትና ማብራሪያ ፡ መጽሐፉ በዓለም ደረጃ እጅግ ተነባቢ ከሆኑ ተወዳጅ መጽሐፎች መካከል አንዱ ነው፡፡ በከፍተኛ ጥራትም ተዘጋጀ ነው፡፡ ፓኪስታናዊው የመጽሐፉ አዘጋጅ “ረሒቅ አል-መኽቱም” በተሠኘው መጽሐፋቸው ዓለም አቀፍ ተቀባይነትና እውቅና አላቸው፡፡ ይህ መጽሐፍ የአላህ መልዕክተኛ የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ.) የህይወት ታሪክ ዉብ በሆነ አቀራረብና ቋንቋ የተሰናዳበት ነው፡፡
አዘጋጅ ፡ ሶፊዩረሕማን አልሙባረክፉሪ
ትርጉም ፡ የሕያ አባጀበል
የገጽ ብዛት ፡ 303
የታተመበት ዓመት ፡ 1985
ከመጽሐፉ ፡ ዕድሜያቸው አርባ ሲሞላ ሰው ልጅ ሙሉ የሚሆንበትና አብዛኛው ነቢያት የተላኩበት ዐድሜ ላይ የነቢይነታቸው መገለጫዎችና የመልካም ዕድል ማብሰርያዎች መገለጽ ጀመሩ፡፡ ጥሩ ህልም ያዩና ባዩት መሠረት በገሃድ ይከሠት ነበር፡፡ ብርሃን ያዩ፤ ድምጽ ይሰሙ ነበር፡፡ በአርባ አንደኛው ዓመታቸው በረመዷን ወር በሒራ ዋሻ ተቀምጠው አላህን በመገዛት ላይ እያሉ ጂብሪል ድንገት ነቢይነትንና ወሕይን ይዞ ከተፍ አለ፡፡ …

አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: