ረመዷንና ሁለቱ ዒዶች

2.00 $

ልጆችና ዒድ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽዎች ናቸው፡፡ ለልጆች የተዘጋጀው ይህ መጽሐፍ የረመዷንን ወር ትሩፋት እና የሁለቱን ዒዶች ምንነት በሦስተኛ መደብ የአተራረክ ዘዴ ጠያቂና መላሽ ገጸ-ባህሪያትን በመፍጠር ለልጆች ቀላልና ግልጽ ሆኖ እንዲገባቸው የተሰናዳ ነው፡፡ በመጽሐፉ ዉጥ ስዕሎችም ተካተውበታል፡፡
አዘጋጅ ፡ አሚናህ ኢብራሂም
ትርጉም፡ አሕመድ ሁሴን (አቡ ቢላል) ነው፡፡
የገጽ ብዛት ፡ 52
የታተመበት ዓመት ፡
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: