Additional information
Weight | 94 g |
---|
2.00 $
ዛሬ ላይ የትዳር ዓለም ከብዷል፤ ፍቺ ክፉኛ ተስፋፍቷል፤ የዚህ ትልቁ መንስኡ ባልና ሚስት በትዳር ዓለም ዉስጥ የሚጠበቅባቸዉን ኃላፊነት ጠንቅቀው በማወቅ በአግባቡ ስለማይወጡ ነው ተብሎ ይታሰባል፡፡ በጋብቻ ሕይወት ዉስጥ ለባል ሐቅ እንዳለው ሁሉ ለሚስትም ሐቅ አላት፡፡ ይህች መጽሐፍ ሙስሊም ሴት ባሏ በሷ ላይ ያለዉን ሐቅ ለማስገንዘብ የተሠናዳ ናት፡፡ ሴት ልጅ በቤቷ ዉስጥ ትልቅ ኃላፊነት አለባት፡፡ እሷ እናት ናትና ለዚህ የተባረከ ጥምር ዘላቂነት የተቻላትን ሁሉ ታደርግ ዘንድ መጽሐፏ ታስገነዝባለች፡፡
አዘጋጅ፡ ዳር አልወጠን
ትርጉም ፡ አሕመድ ሑሴን (አቡ ቢላል)
የገጽ ብዛት ፡ 104
የታተመበት ዓመት፡ የካቲት 2005
ከመጽሐፉ ፡ በእውነተኛ እምነት ልቧ ያጌጠ ሴት ሁልጊዜም ለባሏ ታዛዥ ሆና ስለምትገኝ ኃጢኣት አይመዘገብባትም፡፡ ምንጊዜም እሱን በማክበር ፍላጎቱን ታዳምጣለች፡፡ ስለሆነም የደስታው ምንጭ ናት፡፡ …. ሙስሊም ሴት ለባሏ ታዛዥ መሆኗ የጀነት መግቢያ መንገዷ መሆኗን ሁልጊዜም መዘንጋት አይኖርባትም፡፡ …
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት
Weight | 94 g |
---|