Weight | 120 g |
---|
Miscellaneous
ሙሐርረማት
4.00 $
አንዳንዴ ክብደታቸውን ሳንረዳ የምንፈጽማቸው ወንጀሎች አሉ፡፡ ለምሳሌ ሐሜት፣ ማሳበቅ፣ ከባእድ ሴቶች ጋር መላፋት… እነዚህ ቀላል የሚመስሉ ከባባድ ወንጀሎች ሸይጣን እንድንጠመድባቸው በከፍተኛ ሁኔታ ጉትጐታ ያደርግብናል፡፡ ሰዎች ስሜታቸውን ይከተላሉ፡፡ ከዕውቀት ማነስም ሆነ ከመዘናጋት ለከባባድ ወንጀሎች ይዳረጋሉ፡፡ ወይም ራሳቸውን ያሞኛሉ፡፡ አላህ መሐሪ ነውና ይቅር ይለኛል በማለት በወንጀል ድርጊታቸው ይጠመዳሉ፡፡ መጽሐፉ በማህበረሰባችን መካከል የተለመዱና ቀላል የሚመስሉ ነገር ግን ከባባድ የሆኑ ወንጀሎች ዝርዝርና አደገኝነታቸው የተዳሰሰበት ነው፡፡
ዝግጅት ፡ ሸይኽ ሙሐመድ ሷሊሕ አልሙነጂድ
ትርጉም ፡ ሶላሐዲን አማን
የገጽ ብዛት ፡ 119
የታተመበት ዓመት ፡ ሰኔ 2004
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት