መጽሐፍ ቅዱስ ይናገር

$2.00

መጽሐፍ ቅዱስ ስንል ለነቢዩ ዒሳ (ዐ.ሰ.) የተሠጠዉን የክርስቲያኖች ወንጌል ነው፡፡አዘጋጁ መጽሐፍ ቅዱስ ይናገር ዘንድ ዕድል በመስጠት ታዛቢን ይጋብዛሉ፡፡ መጽሐፉ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ በመጠይቅ ይመረምራሉ፡፡ ተፃራሪ ጥቅሦችን ያነሳሉ፡፡ የኢየሱስን አምላክነት ሳይሆን መልዕክተኛነታቸዉን የሚገልፁ አንቀፆችን ያሳያሉ፡፡ መጽሐፉ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱ የነቢያቶችን ሥራና ደረጃቸው፤ የሴቶች መብትና ክብር እንዴትነት ይጠይቃል፡፡ በእርግጥ ኢየሱስ ለሰው ልጆች ኃጥየት ሲል ተሰቅሏል ወይ? በማለት ጠይቄ ማብራሪያ ይሰጣል፡፡ ስለፈጣሪ አንድነትና ባህሪም ከመጽሐፍ ቅዱስ ከራሱ ጠቅሶ ያብራራል፡፡
አዘጋጅ ፡ አቡ ሱመያ
የገጽ ብዛት ፡ 70
የታተመበት ዓመት ፡ ታህሳስ 1997
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Category: