መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ሙሐመድ ምን ይላል?

40.00 $

ይህች አነስተኛ መጽሐፏ በንጽጽር ሃይማኖቶች (  ) ዕውቀት ረገድ ጥልቅ ዕውቀት ባላቸው ገናናው ደቡብ አፍሪካዊ ሸይኽ የተዘጋጀች ናት፡፡ ሸይኹ ከአንድ ደቡብ አፍሪካዊ ቄስ ጋር ያደረጉት ዉይይትና ክርክር በመድረክ ንግግር ካቀረቡ በኋላ ወደ መጽሐፍ የተመለሰ ነው፡፡
አዘጋጅ ፡ ሸይኽ አሕመድ ዲዳት
ትርጉም ፡ ዘከርያ ሙሐመድ
የገጽ ብዛት ፡ 24
የታተመበት ዓመት ፡1985
አሳታሚ ፡ ነጃሺ ማተሚያ ቤት

Out of stock

Category: